58920 extra contractual liability/ period of limitation

ከውል ውጪ በሆነ ግንኙነት ተፈፃሚ ከሚሆነው የይርጋ ጊዜ ጋር በተገናኘ ለደረሰው ጉዳት ምክንያት የሆነው ድርጊት በወንጀል የሚያስቀጣና ጥፋት መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ አጥፊው በወንጀል ጉዳይ ክስ ያልቀረበበትና ያልተቀጣ እንኳን ቢሆን በወንጀል ህጉ የተመለከተው የይርጋ ጊዜ ተፈፃሚ ሊደረግ የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2143 /1/ እና /2/

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense