59698 unlawful enrichment/ admission

ንድ ሰው የሌላውን ሰው የሥራ ድካም ወይም በሌላው ሰው ሀብት በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ያገኘ እንደሆነ አላግባብ ባገኘው ጥቅም መጠን ለባለሁብቱ ወይም በጉልበቱ ለደከመው ሰው የመካስ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ አንድ ሰው ባለዕዳ መሆኑን ያመነ እንደሆነ ዕዳው የታመነለት ሰው ባለዕዳው ዕዳውን ያመነበትን ምክንያት የማስረዳት /የማረጋገጥ/ ግዴታ የሌለበት ስለመሆኑ

Download Cassation Decision