የትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጥ ተሽከርካሪ ተሳፋሪ በመሆን ሲጓዙ ለሚደርስ ጉዳት አጓዡ ከኃላፊነት ነፃ ሊሆን የሚችልባቸው ልዩ ሁኔታዎች፣ ኃላፊ በሆነ ጊዜ የኃላፊነቱ መጠን እንዲሁም አጓዡ በህግ ከተደነገገው የጉዳት ካሣ መጠን በላይ በኃላፊነት ሊጠየቅ የሚችልባቸው ሁኔታዎች የንግድ ህግ ቁ. 595, 596, 599, 588, 597 የፍ/ብ/ህ/ቁ. 2130, 2092, 2091