በዕዳ ምክንያት በፍ/ቤት የተከበረ ንብረት እንዲሸጥ በተደረገ ጊዜ ንብረቱን ያስከበረው ወገን የሚኖረው መብት ከሽያጭ ገንዘቡ ላይ የቀዳሚነት መብት ካላቸው ባለገንዘቦች የሚተርፍ ካለ መውሰድ ነው እንጂ ንብረቱን በሽያጭ ውል የተነሳ ባለቤት የሆነን ወገን መጠየቅ ወይም ንብረቱን የመከተል ስላለመሆኑ
← Back to Law Ethiopia Search
48042 civil procedure/ execution of judgment/ attachment/ priority of creditors
- Details
- Hits: 2204