About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

የአፈፃፀም ክስና መጥሪያው ደርሶት የፍርድ ባለዕዳ ሳይቀርብ በሚቀርበት ጊዜ ፍርድ ቤቶች የሚከተሉት ሥርዓት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 70/ሀ/“ን” ድንጋጌ መሰረት ያደረገ ስላለመሆኑ እና የተሰጠን ትዕዛዝም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 78 መሠረት ለማስነሳት የሚቻልበት አግባብ የሌለ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 70/ሀ/, 78

Download Cassation Decision