ፍርድን የሰጠ ፍርድ ቤት ፍርዱ በውክልና እንዲፈፀም ለሌላ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ባስተላለፈ ጊዜ በውክልና ፍርድ ለማስፈፀም ስልጣን የተሰጠው ፍርድ ቤት ፍርድ ከሰጠው ፍርድ ቤት ማረጋገጫ እንዲላክለት ለመጠየቅ የሚችለው የፍርዱ ወይም የትዕዛዙ ግልባጭ ትክክለኛነት የሚያጠራጥር ስለመሆኑ በቂ ምክንያት ካለው ብቻ ስለመሆኑ ፍርድን በውክልና እንዲያስፈጽም ትዕዛዝ የደረሰው ፍርድ ቤት ስለፍርዱ ትክክለኛነት ወይም በግልባጮቹ ላይ ስለሰፈረው ነገር ሌላ መግለጫና ማብራሪያ ሳይጠይቅ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ማስፈፀም ያለበት ስለመሆኑ