60353 contract law/ interpretation / advocacy contract

ጠበቃ የደንበኛውን ጉዳይ “እስከመጨረሻ ድረስ በመያዝ ለመከራከር” በሚል የሚያደርገው ስምምነት ጉዳዩ ሊያስኬድ የሚችል እስከሆነ ድረስ በአንድ ፍ/ቤት ሳይወሰን በይግባኝና በሰበር ደረጃ ሁሉ አገልግሎት የመስጠት ግዴታ የሚኖርበት ስለመሆኑ ጠበቃ ከደንበኛ ጋር ባለው ግንኙነት ደንበኛው ማድረግ ያለበትን ነገር ከህግ አንፃር የማስረዳትና ግልጽ የማድረግ ብሎም የማማከር ኀላፊነት ያለበት ቢሆንም በአንፃሩ አከራካሪ ጉዳይ በሌለበት ሁኔታ ክስና ክርክር ለማቅረብ የማይገደድ ስለመሆኑ

Download Cassation Decision