60508 administrative law/ power of privatization agency

የፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በህግ የተሰጠውን ስልጣን መሰረት በማድረግ አስቀድሞ የሰጠውን ውሣኔ በድጋሚ በማየት የተለየ ውሣኔ በሰጠ ጊዜ የተለወጠውን /የተሻረውን/ ውሣኔ መሰረት በማድረግ የተከናወኑ ተግባራትን ለማስተካከል ወይም የተከራካሪ ወገኖችን መብት ለማስተካከል ተገቢ የሆነ ትዕዛዝ ለመስጠት የሚችል ስለመሆኑ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 349, 6

Download Cassation Decision