በፍርድ ቤት የተሰጠ የእግድ ትዕዛዝ ፀንቶ ባለበት ወቅት እግድ የተሰጠበት ንብረት ተሸጦ በተገኘ ጊዜ የፍርድ ባለመብት የሆነ ወገን ሊኖረው ስለሚችለው መፍትሔ የፍርድ ቤትን የእግድ ትዕዛዝ አለማክበር /መጣስ/ ኃላፊነትን የሚያስከትል ተግባር ስለመሆኑ
← Back to Law Ethiopia Search
54567 civil procedure/ injunction/ violating injunction order
- Details
- Hits: 2492