44804 cassation procedure/ fact / law/ weighing of evidence

በአንድ በቀረበ ክርክር ላይ የተሰጠው ውሣኔ የቀረቡትን ማስረጃዎች ይዘት ወይም በፍሬ ነገር ደረጃ የተረጋገጠውን ነጥብ ከሕጉ ጋር በአግባቡ ተዛምዶ አልታየም በሚል የሚቀርብ አቤቱታ የሕግ ነጥብ /ክርክር/ እንጂ የማስረጃ ምዘና ጉዳይ ነው ተብሎ በሰበር ችሎት ሊስተናገድ የሚችል አይደለም ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ የሰበር ችሎት በሥር ፍ/ቤቶች የቀረበን ማስረጃ ክብደትና ተዓማኒነት ለመመርመር በህግ ስልጣን ያልተሰጠው ስለመሆኑ

Download Cassation Decision

 
 
 

Google Adsense