የአስተዳደር አካል የሰጠው ውሣኔ ወይም የወሰደው እርምጃ ህገ ወጥ መሆኑን እስካረጋገጠ ድረስ ውሣኔውን ለማረም /እንዲስተካከል ለማድረግ/ ስለመቻሉ በተሳሳተ መንገድ በተሰጠ አስተዳደራዊ ውሣኔ ቅን ልቦና አድሮበት ለኪሣራ የተዳረገ ሰው ኪሣራ ለመጠየቅ ስለመቻሉ በስህተት በተሰጠ የግንባታ ፈቃድ ግንባታ ያካሄደ ሰው የአስተዳደር አካሉ ስህተቱን በማረም ግንባታው እንዲፈርስ መግለጫ በሰጠ ጊዜ የሚያቀርበው የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ የህግ መሰረት የሌለው ስለመሆኑ
← Back to Law Ethiopia Search
57044 administrative law/ power of administrative authority/ construction permit/ damage
- Details
- Hits: 2553