54121 private international law/ choice of law/ jurisdiction/ foreign company

ለዳኝነት የቀረበው ጉዳይ በባህሪይው ከአንድ በላይ የሆኑ የህግ ስርዓቶችን ለጉዳዩ አወሳሰን የሚጋብዝና የየትኛው ሥርዓት ህግ ተመራጭ ሊሆን ይገባል የሚል ጥያቄን የሚያስነሳ እንደሆነ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት በመጀመሪያ ደረጃ የፍ/ብሔር ስልጣኑ ሊታይ የሚችል ስለመሆኑ ተዋዋይ ወገኖች በማናቸውም ሁኔታ የአገሪቱን ህግ ወደ ጐን በማድረግ ወይም በሚፃረር መልኩ ስምምነት ስላደረጉና ክርክር ስለተነሳ ብቻ አንድ ጉዳይ የግለሰብ ዓለም አቀፍ ህግ ጥያቄን/private international law issue/ የሚያስነሳ ነው ለማለት የማይቻል ስለመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በደንብ ካልተወሰነ በቀር አዋጅ ቁጥር 377/96 የውጭ አገር ድርጅት ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቦ በሚሰራ ድርጅት ላይ ተፈፃሚነት ያለው ስለመሆኑ

Download Cassation Decision