በአንድ ክርክር ችሎት በመታየት ላይ ያለን ጉዳይ በሌላ ችሎት ተያያዥነት ባለው ጉዳይ ውሳኔ ተሠጥቶ ከሆነ ጉዳዩ የቀረበለት ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ በአግባቡ በማጤን በጭብጥነት ሊይዘው ስለሚችልበት አግባብ፡ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.247 እና 248
← Back to Law Ethiopia Search
94293 civil procedure/ pending case/ issue in dispute
- Details
- Hits: 2574