About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

የማይገባውን ክፍያ የከፈለ ሰው ገንዘቡን ከከፈለበት ቀን አንሥቶ ሕጋዊ ወለድ እንዲከፈለው ለመጠየቅ የሚችለው፣ ገንዘቡን የተቀበለው ሰው እምነትን በሚያጓድል ሁኔታ ክፍያውን ተቀብሎት በሆነ ጊዜ ብቻ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 2164(2)

Download Cassation Decision