ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በሚሰጠው የፍርድ ውሳኔ የመጀመሪያውን ደረጃ ፍርድ ቤት ፍርድን ካሻሻለው ወይም የለወጠው እንደሆነ በትችቱ ላይ ለይግባኝ ባዩ የሚገባውን ዳኝነት ዘርዝሮ መግለፅ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 182(1)፣348(1)
← Back to Search
92903 civil procedure/ appeal/ procedure in case of reversal
- Details
- Hits: 2397