About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

- የሥራ ውሉ ሊጠናቀቅ የአንድ ወር ጊዜ ብቻ የቀረው በሆነ ጊዜ አሰሪው የስራ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የጊዜ ገደብ ከ1ወር በፊት የሥራ ውሉን ያቋረጠ እንደሆነ ሊከፍል የሚገባው የ1 ወር ደመወዝ ብቻ እንጂ የማስጠንቀቂያ ክፍያ እንዲከፍል የሚገደድበት ህጋዊ ምክንያት የሌለ ስለመሆኑ፤ አዋጅ ቁጥር377/96 አንቀፅ 43(4)(ሀ)፣36

Download Cassation Decision