About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

-በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በሚደረግ የውል ግንኙነት ተዋዋይ ወገኖች የገቡትን ግዴታ በቅንነት ይፈፅማሉ ተብሎ የሚገመት ስለመሆኑ፣ - በአሰሪውና ሰራተኛው መካከል በሚደረግ የሥልጠናና የት/ት ውል መሰረት አሰሪው የሚጠበቅበትን ድጋፍ ለሰራተኛው የማድረግ ግዴታ ያለበት ስለመሆኑ፣ የፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር 1732፣አዋጅ ቁጥር 377/96

Download Cassation Decision