About Ethiopian Legal Archive Library
← Back to Law Ethiopia Search

አንድ ሰራተኛ በስራ ላይ እያለ የማጭበርበር ድርጊት በመፈፀሙ ምክንያት ያገኘው ጥቅም ባይኖርም፣ ወይም በሌላ ሰው ላይ ጉዳት ባያደርስም ወንጀልነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ የስራ ውሉን ያለማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ በቂ ስለመሆኑ፣ የአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 27(1(ሐ))

Download Cassation Decision