92040 extra contractual liability/ mode of payment of damage/ pension age/ power of court

የጉዳት ካሳ አከፋፈልን በተመለከተ በአንድ ጊዜ ሊሆን የሚችል መሆን ያለመሆኑን ለመወሰን ለፍርድ ቤቱ የተተወ ስለመሆኑ፣ በአንድ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጣሪ የሆነ ግለሰብ የአካል ጉዳት በሚደርስበት ወቅት የጉዳት ካሳው አሰላሉ የጡረታ መውጫ እድሜውን መሰረት ቢያደርግ ተገቢ ስለመሆኑ፣ የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2154፣2090፣2091፣2095 አዋጅ.ቁ715/2003

Download Cassation Decision