ከሳሽ የጠየቀውን የካሳ ገንዘብ ተከሳሽ በግልጽ አለመካዱ የካሳውን መጠን ሙሉ ወይም በከፊል እንዳመነ የማያስቆጥር ስለመሆኑ፤ ሰዎች አንድ ሆነው በአንድ ጉዳይ ካሳ እንዲከፍሉ የተገደዱ እንደሆነ በአንድነት እያንዳንዳቸው ሀላፊ እንደሆኑና ለበደሉ ተግባር አነሳሽ በሆነው በዋና አድራጊው እና በተባባሪዎች መካከል ልዩነት የሚደረግ ስለመሆኑ፤ በፍ/ህ/ቁ 2155/1/ እና /2/ የፍ/ብ/ስ/ስ/ህ/ቁ 83