የዋስትና ግዴታ ግልፅ መሆን ያለበት ስለመሆኑ ኃላፊነቱም ግዴታ ከተገባለት እዳ ወሰን ለማለፍ እንደማይችል እና እንዲሁም ይህ ለአፈፃፀሙ ግዴታ የተገባለት የእዳመጠን ወይም የገንዘብ ልክ በዋስትና ውሉ ካልተገለፀ ዋስትናው ፈራሽ ስለመሆኑ፣ ከዚህ በተጨማሪ ገና ለወደፊት ሊደርስ ለሚችል ግዴታ አፈፃፀምም ዋስ ለመሆን እንደሚችል ነገር ግን በግልፅ ለምን ያህል እዳ ተጠያቂ ሊሆን እንደሚችል በግልፅ በውሉ ላይ መስፈር ያለበት ስለመሆኑ፣ ፍ/ብ/ህ/ቁ 1922(2)(3)፣ 1925(1)