93358 civil service/ jurisdiction

በመንግስት በጀት በከፊልም ሆነ በሙሉ የሚተዳደሩ መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚፈጠሩትን የመብት ጥያቄዎች መመራት ያለበት በመንግስት ሰራተኞች አዋጅ መሆን አለበት፡፡ -በአዋጅ ቁጥር 377/1996 አንቀጽ 3 (2)(ሠ) ፣ አዋጅ 515/1999 አንቀጽ 3 በአዋጅ 65ዐ/2ዐዐ1፣ ደንብ ቁጥር 214/2ዐዐ3 እና 21ዐ/2ዐዐ3

Download Cassation Decision