አንድ የፍርድ ባለገንዘብ በፍርድ ባለዕዳ ንብረት ላይ በህግ፣በውል ወይም በፍ/ቤት ትዕዛዝ የቀደምትነት መብት ካላቋቋመ በቀር ከሌሎች የፍርድ ባለገንዘቦች ጋር ደረጃቸው(መብታቸው) እኩል መሆኑን ግምት ውስጥ በማስገባት ባስፈረዱት የገንዘብ መጠን መቶኛ ስሌት በፍርድ ቤት ትዕዛዝ የታገደውን ገንዘብ እንዲከፍሉ ማድረጉ የህግ መሰረት ያለው ስለመሆኑ፣ የፍ/ስ/ስህ/ቁ 403 የፍ/ህ/ቁ 3043፣3044፣3045፣2825