Contract law
Legal service contract
Legal service fee
Proclamation no. 75/1994 art. 50, 51, 52
Civil procedure code art. 462
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ክፍያ ለመወሰን በልምድ የዳበረውና በአጠቃላይ ተቀባይነት ያገኘው የአከፋፈል መርህ ጉዳዩ የወሰደው ጊዜ፣ የሚጠይቀው ድካም፣ የጉዳዩ ውስብስብነት የክርክርን ግምት ታሳቢ በማድረግ ስለመሆኑ፣ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ክፍያ ያለምንም ገደብ ስምምነት የሚደረግበት አለመሆኑን ከስነ ህግ እና የፍርድቤቶች አሰራር የዳበረ ስለመሆኑ፣ የአብክመ የጥብቅና ስራ ፈቃድ አሰጣጥ ምዝገባ የጠበቆች ስነ-መግባር ለመቆጣጠር የወጣ አዋጅ ቁጥር 75/1994 አንቀፅ 50፣51፣52 የፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 462