Contract law
Legal service contract
Discipline of advocates
Proclamation no. 199/92 art. 30(2)
Regulation no. 57/92 art. 30(2)
የጥብቅና አገልግሎት የሚሠጥ ጠበቃ በደንበኛው የአገልግሎት ክፍያ ሲፈጸምለት ለተፈጸመው ክፍያ ደረሰኝ አለመስጠት የዲሲፕን ግድፈት ስለመሆኑ
አዋጅ 199/92 አንቀፅ 30/2/
ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀፅ 8/1/