Property law
Administrative law
Urban land lease law
Addis Ababa city Administration
Period of grace for construction
Urban land lease regulation no. 48/2004 art. 11(1)
Urban land lease directive no. 11/2004 art. 14(3), 37(6)b, 38(8)
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦታ በሊዝ ለገዛ ሰው ቦታውን ለግንባታ ምቹ አድርጎ ማስረከብ ያለበት ስለመሆኑና በወቅቱ ካላስረከበ ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ የሁለት አመት የችሮታ ጊዜ ለገዥው ሊሰጠው የሚገባ ስለመሆኑ፣
መመሪያ ቁጥር 11/2004 አንቀፅ 14/3/ ፣ 37/6/ለ/ ፣ 38/8/
ደንብ ቁጥር 48/2004 አንቀፅ 11/1/ ፣ አንቀፅ 12/2/