103717 Commercial law Law of cooperatives Business registration and licensing

Commercial law

Law of cooperatives

Business registration and licensing

Cooperative proclamation no. 147/1991 and 402/96 art. 6

 

የህብረት ሥራ ማህበራት በመሰረታዊነት ለትርፍ ተብሎ የሚቋቋሙ ሳይሆን የአባላቱን ፍላጕት በአነስተኛ ወጪ ለሟሟላት የሚቋቋሙ በመሆኑ ለትርፍ ስራ የሚሰሩ የንግድ ስራዎች የሚያስፈልጋቸውን የንግድ ፋቃድ እንዲያወጡ የሚገደድበት አግባብ የሌለ ሥለመሆኑ

የኃብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 147/1991 ማሻሻያው አዋጅ ቁ. 402/96 አንቀጽ 6

 

103717