94481 Commercial law Partnership Written agreement of partnership Sharing of profit and loss from real activities

Commercial law

Partnership

Written agreement of partnership

Sharing of profit and loss from real activities

Commercial code art. 211, 229, 269(1)

የሽርክና ማህበር በህግ አግባብ ተቋቁሞ እየሠራነው ለማለት በጽሁፍ ውል መደረጉ እንደተጠበቀ ሆኖ በተግባራዊ እንቅስቃሴ ተዋዋይ ወገኖች በጋራና በተናጥል በመተባበር በመስራት ከጥቅሙም ይሁን ከእዳው በጋራ ሲጋሩ እንደነበር መረጋገጥ ያለበት ሥለመሆኑ፣

አንድ የሽርክና ማህበር በህጉ አግባብ ተቋቁመ ለማለት የሚቻለው ተዋዋይ ወገኖች ተነጻጻሪ ሣይሆን ተደጋጋፊ የሆነ ግብ ይዘው መዋጮ በማውጣት አብረው በመስራትና በመተባበር ትርፍና ኪሣራም በህጉ አግባብ እየተጋሩ ኢኮኖሚያዊ  ተግባር ማከናወናቸው ሲረጋገጥ ብቻ ስለመሆኑ፣

የንግድ ህግ ቁጥር 211፣229፣269/1/

 

94481