Property law
Administrative law
Power of court
Title deed of immovable property
Civil code art. 1196
FDRE constitution art. 32
ፍርድ ቤቶች በአስተዳደር ክፍል የተሰጠ የቤት ካርታ የተሰጠበት ወይም የተሻረበት ስርዓት እና አስተዳደራዊ ውሳኔው ህግና መመሪያ ያገናዘበ መሆን አለመሆኑን በማጣራት ውሳኔ የመስጠት ሥልጣን ያላቸው ስለመሆኑ፣
የፍ/ህ/ቁ 1196፣የ.ኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 32