Property law
Rural land law
Transfer of use right of rural farm land
Non applicability of civil code in transfer of use right of rural farm land
Land proclamation no. 130.1999 art. 6 of Oromia regional state
Federal Rural land administration proclamation no. 456/
በገጠር የእርሻ ይዞታ የመጠቀም መብትን ከባለይዞታው ጋር የስጋ ዝምድና ለሌለው ሰው ማስተላለፍ የማይቻል ስለመሆኑ
የስጦታ አደራረግን አስመልክቶ በፍትሐ ብሔር የተመለከቱ ድንጋጌዎች በገጠር የእርሻ ይዞታ የመጠቀም፣የማስተላለፍ እና አስተዳደር ጋር ተያይዘው ለሚነሱ ክርክሮች ተፈፃሚነት የሌላቸው ስለመሆኑ፡-
የኦሮሚያ ክልል የገጠር መሬት አስተዳደር አዋጅ ቁ. 130/1999 አንቀፅ 6
የፌድራል መንግስት የገጠር መሬት አስተዳደር አጠቃቀም አዋጅ.ቁ 456/19