Constitution
Jurisdiction of courts
Power of courts
Justiceable matters
Religious institutions
FDRE constitution art. 11 and 37
የአንድ የእምነት ተቋም አስተዳደራዊ ስራዎችን ለማከናወን የተሰጠ ሹመትና የሽረት ጉዳይ ከሀይማኖት ተቋሙ መሰረታዊና ተፈጥሯዊ ባህሪ ተነጥለው ለብቻቸው ሊታዩና ሊወሰኑ የማይችሉ በመሆናቸው በፍርድ ሊወሰኑ የማይገባቸው ስለመሆኑ፣
የኢ.ፌ.ድ.ሪ ህገመንግስት አንቀፅ 11 እና 37