110969 Criminal procedure Bail Appeal by prosecutor

Criminal procedure

Bail

Appeal by prosecutor

Criminal procedure code art. 75(1)

 

የወንጀለኛ ህግ ሥነ ሥርዓት ቁጥር 75 (1) ዋስትናን በመፍቀድ በሚሰጥ ትዕዛዝ ላይ ዐቃቤ ሕግ ይግባኝ እንዳያቀርብ ሕጉ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ከልክሏል በሚል አግባብ መተርጎም የሌለበት ስለመሆኑ

ዋስትናን በመፍቀድ በተሰጠ ትዕዛዝ ላይ ከሳሽ /ዐቃቤ ህግ/ ይግባኝ የማቅረብ መብት ያለው ስለመሆኑ

 

110969