Criminal procedure
Plea of guilt
Cautionary Procedure to followed by court in case of plea of guilt
Criminal procedure code art. 132(1) and (3)
ፍርድ ቤቶች በተከሳሽ ላይ በዕምነት ክህደት ላይ በመመስረት የጥፋተኝነት ውሳኔን ከመወሰናቸው በፊት ቃሉ ከወንጀሉ ዝርዝር እና ከተከሰሱበት የህግ ድንጋጌዎች አነጋገር አንጻር ወንጀሉን ማድረጉን ሙሉ በሙሉ አምኗል የሚያስብል እና ቃሉ የእምነት ክህደትን ቃል የሚያቀቋቁም መሆኑን ማረጋገጥ የሚገባቸው ስለመሆኑ፣
የወ/ህ/ሥ/ሥ/ቁ. 132/1/ እና /3/