Criminal procedure
constitution
Trying accused person in his absence
Setting aside of judgment
Right of persons accused
Criminal procedure code art. 198, 200, 201
FDRE constitution art. 20
አንድ ሰው በሌለበት በወንጀል የተፈረደበት እንደሆነ ፍርድን ባወቀ በሠላሳ ቀናት ውሥጥ ፍርዱ ወድቅ እንዲደረግለት የማቅረብ መብቱን ሬጄሰትራሉ አቤቱታውን አልቀበልም በማለት ሊከለክለው የማይችል ስለመሆኑ፡-
የወ/መ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.198፣200 እና 201 የኢፈ.ድ.ሪ ህገ መንግስት አንቀፅ 20