Law of unlawful enrichment
Gain from the work or property of another
Civil code art. 2162
በሌላ ሰው የስራ ድካም ወይም የሌላ ሰው ሃብት በሆነ ነገር በመገልገል በቂ ባልሆነ ምክንያት ጥቅም ያገኘ ሰው አለአግባብ ጥቅም ባገኘበት መጠን ለባለሃብቱ ወይም ጉልበቱ ለደከመው ሰው ይህ አድራጎት ባደረሰበት ጉዳት መጠን ኪሳራ መክፈል የሚገባው ስለመሆኑ
የፍ/ሕ/ቁ.2162