102778 Contract law Variation of contract Form of contract Invalidation of contract

Contract law

Variation of contract

Form of contract

Invalidation of contract

Civil code art. 1684, 1722, 1678(c)

በተዋዋይ ወገኖች የነበረን ውል አንዱ ለሌላኛው የውል መለዋወጥ ጥያቄውን ማቅረቡ  በፍሬ ነገር ደረጃ ሳይረጋገጥ ውሉ ተራዝሟል ሊባል የማያስችል ስለመሆኑ፡-

የውሉ አጻጻፍ ፎርም ወይም ዓይነት በሕግ የታዘዘ ሆኖ እንደ ትዕዛዙ ባይፈጸም ፈራሽነትን የሚያስከትል ስለመሆኑ፡-

የፍ/ብ/ሕ/ቁጥርየፍ/ሕ/ቁ 1684፣1722፣1678(ሐ))

 

 

102778