Contract law
Sale of immovable property
Sale of land
Object of contract unlawful
Void ab initio contract
FDRE Constitution art. 40(3)
Civil code art. 1716(1)
ባዶ መሬትን ለማስተላለፍ የሚደረግ የሽያጭ ውል /የመሬት ግብይት ውል/ ፍሬ ነገሩ ሕገወጥ ሥለመሆኑና እና የዚህን አይነት ውል ከጅምሩ እንደሌለ ወይም እንዳልተደረገ የሚቆጠር ስለመሆኑ
የኢ.ፌ.ህገመንግስት አንቀፅ 40(3)
የፍ/ሕ/ቁ.1716(1)