← Back to Search

Contract law

Agency

Conflict of interest

Period of limitation

Civil code art. 2187

ተወካይ የጥቅም ግጭት ባለበት አኳኋዋን የፈጸመውን ተግባር ለማፍረስ ወካዬ ይኸው ድርጊት መፈጸሙን ካወቀበት ጊዜ ጀምሮ በሚታሰብ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ አቤቱታውን ማቅረብ ያለበት ስለመሆኑ፣

የፍ/ሕ/ቁ 2187

 

82725