105652 Donnation Undue influence invalidation Period of limitation

Donation

Undue influence

invalidation

Period of limitation

Civil code art. 2441, 1845

በስጦታ ሰጪ ላይ በተደረገ የመንፈስ መጫን የተደረገ የስጦታ ውል ይፍረስልን ጥያቄ መቅረብ ያለበት ስጦታው በተደረገ በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ስለመሆኑ

አጠቃለይ የሥጦታ ውልን በመቃወም የይፍረስልን ጥያቄ መቅረብ ያለበት በአስር ዓመት ጊዜ ውስጥ ስለመሆኑ

የፍ/ሕ/ቁ.2441፣በፍ/ብ/ሕግ ቁ.1845 

105652