111599 Civil procedure Pleading Denial to be specific damage

Civil procedure

Pleading

Denial to be specific

damage

 

በካሳ ጉዳይ ካሳ የጠየቀው ወገን ገንዘቡን በማስረጃ ባላረጋገጠበት ሁኔታ ሌላኛው ተከሳሽ ወገን ዝም በማለቱ ብቻ እንዳመነ ተቆጥሮ የሚሰጥ ውሣኔ ተገቢ ያለመሆኑ፣

የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 83

111599