101478 Civil procedure Ex-parte judgment Period of limitation

Civil procedure

Ex-parte judgment

Period of limitation

Civil procedure code art. 78(1)

በሌለሁበት የተሰጠ ውሳኔ /ትእዛዝ/ ይነሳልኝ በማለት የቀረበ አቤቱታው ውሳኔው/ትእዛዙ ከተሰጠ በ30 ቀን ውስጥ በቃለ መሀላ ለሬጅስትራር የቀረበ ሆኖ እያለ አቤቱታው ለችሎት የቀረበው ከ30 ቀን በኋላ መሆኑ በህግ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ /ይርጋ/ አላሟላም ሊያስብል የማይችል ስለመሆኑ፣

የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 78/1/

101478