99642 Civil procedure Attachment before judgment Temporary Injunction Security

Civil procedure

Attachment before judgement

Temporary Injunction

Security

Civil procedure code art. 151

 

ለክርክሩ መነሻ የሆኑ እና በተከሳሽ እጅ የሚገኙ ንብረቶች እንዳይሸጡ፣ እንዳይለወጡና በማንኛውም መንገድ ለ3ኛ ወገን እንዳይተላለፍ በታገዱበት ሁኔታና ተከሳሽ በንብረቶች ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ተከሳሽን ተጨማሪ ዋስ አቅርብ ማለት አግባብነት የሌለውና የስነ ርዓት ህጉን ዓላማ ያላገናዘበ ስለመሆኑ፣

 ፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 151 

99642