Civil procedure
Preliminary objections
Hearing of evidence
Civil procedure code art. 244(1) and 245(1)
አንድን ክርክር በመጀመሪያ ደረጃ የሚመለከት ፍርድ ቤት በቀረበለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ላይ አግባብነት ያላቸው ምስክሮች ሳይሰሙ ወይም አግባብነት ያላቸው ሰነዶች ሳይቀርቡ በመቃወሚያው ላይ ውሳኔ መስጠት የማይቻል በሚሆን ጊዜ ፍ/ቤቱ እነዚህ ማስረጃዎች እንዲቀርቡለት ትእዛዝ መስጠት የሚችል ስለመሆኑ፡-
የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 244(1) እና 245(1)