17533 Custom duty law/ damage to goods because of non payment of custom duties

የጉምሩክ ባለስልጣን በህጉ መሰረት የጉምሩክ ስነ ስርዓት ያልተፈፀመበት ዕቃ ከጉምሩክ መጋዘን እንዳይወጣ በማድረጉ ወይም ዴክላራሲዮን ባለመስጠቱ ምክንያት በዕቃው ባለቤት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ኃላፊ ስላለመሆኑ 

አዋጅ ቁ. 6ዐ/89 አንቀፅ 2(18) 43(1) (ሀ) 

Cassation decision no. 17533

'