132714 labor dispute/ civil service/ temporary contract

በመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚፈጸም ጊዜያዊ ቅጥር ውል ሊከተላቸው ስለሚገባ መስፈርቶች መንግስት መስሪያ ቤት የሚደረግ የጊዜያዊ ሰራተኛ ቅጥር ውል ለፕሮጀክት ስራ ካልሆነ ተቀባይነት የሌለው ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 515/99 አንቀጽ 22/3/፣93 የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ህዳር 18/2005 በቁጥር መ80-893/1/ የተጻፈ ደብዳቤ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በቁጥር ሲሰመ30/መ/18/22/459 በ16/04/2005 የተጻፈ ደብዳቤ

Download Cassation Decision