ከቅጥር ውል በመነጨ ግንኙነት የሚጠየቅ ማንኛውም ክስ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ካልቀረበ በይርጋ የሚታገድ ስለመሆኑ ፣ የይርጋ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው በመብቱ ለመጠቀም ከሚችልበት ቀን ቀጥሎ ካለው ቀን ጀምሮ ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 162/1/፣163/1/
← Back to Search
136981 labor dispute/ period of limitation
- Details
- Hits: 2528