138054 labor dispute/ contract for definite period/termination of contract of employment

ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠረን ሠራተኛ የሥራ ውሉ የሚቋረጥበት ጊዜ ሲደርስ አሰሪው ማሰናበት የሚችል ሲሆን ስንብቱ ከህግ ውጪ ነው ሊያሰኝ የማይችል ሲሆን በዚህ አግባብ የተሰናበተን ሰራተኛ የሥራ ሥንብት ክፍያ ሊያገኝ ይገባል የማያስብል ስለመሆኑ፣ አዋጅ ቁ. 377/96 አንቀጽ 24/1/፣ አንቀጽ 30/1/

Download Cassation Decision