ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ ቢያንስ 10 ዓመት ያገለገለ እና በራሱ ፈቃድ ወይም በአዋጅ ከተጠቀሱት ውጪ በሆነ ምክንያት አገልግሎት ካቋረጠ የጡረታ መውጫ እድሜው ሲደርስ የአገልግሎት ጡረታ አበል ለዘለቄታው ሊከፈለው የሚችል ስለመሆኑ የመንግስት ሰራተኞች ጡረታ(ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር907/2007 አንቀጽ 5/2/፤በአንቀጽ 18