134188 labor dispute/ occupational accident/ permanent injury

በሥራ ላይ የደረሰ የአካል ጉዳት ወደ ዘላቂ የአካል ጉዳት ከተሸጋገረ የካሣ ጥያቄው የይርጋ ጊዜ መነሻ መቆጠር ያለበት ጉዳቱ ከደረሰበት ጊዜ ሳይሆን ዘላቂ የአካል ጉዳት መሆኑ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ስለመሆኑ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 162(1)

Download Cassation Decision