119571 contract law/ bailment/

ያለዋጋ ወይም በደመወዝ የሚሰጥ አደራ ሰጭና አደራ ተቀባይ ስምምነት ካላደረጉ በስተቀር በአደራ የሚቀመጥ ዕቃ ዋጋ የማይከፈልበት ስለመሆኑና አደራ ሰጭው አደራ ተቀባዩ ዕቃውን በመልካም አያያዝ ለማኖር ያወጣውን ወጭ ሁሉ ሊከፍለው የሚገባ ስለመሆኑ፣ የፍ/ሕ/ቁ. 2788 እና 2793/2/

Download Cassation Decision